WOODBRIDGE AREA

UNITY HELPLINE

Hope for the best,
prepare for the worst

We are a non-profit organization incorporated under the laws of the Commonwealth of Virginia. The organization was established on January 3, 2023 in Woodbridge, Virginia. It was established to provide financial assistance to its members for funeral expenses including transporting the deceased to a final resting place.  We also comfort the grieving families by being there for them and provide emotional support as per Ethiopian grieving tradition. 

እድሩ በቨርጂኒያ ስቴት ሕግ መሰረት የተቋቋመና ለትርፍ የማይሰራ ድርጅት ነው። እድሩ የተመሰረተዉ  ታህሳስ 25, 2015 በውድብሪጅ ከተማ, ቨርጅኒያ ግዛት ውስጥ ነው። እድሩ የተቋቋመው የእድር አባል ወይም የአባል ቤተሰብ በሞት ሲለይ ለቀብር ስነ ስርዓት ማስፈጸሚያ ወይም ለአስከሬን መላኪያ የሚሆን የገንዘብ እርዳታ ለማድረግና፣ ሀዘንተ ኛውን በባህላችን ስርአት መሰረት ለማፅናናት ነዉ። 

OBJECTIVE

To provide financial assistance for funeral service and transporting the deceased to the final resting places.

 

የእድር አባል ወይም የአባል ቤተሰብ በሞት ሲለይ ለቀብር ስነ ስርዓት ማስፈጸሚያ ወይም ለአስከሬን መላኪያ የሚሆን የገንዘብ እርዳታ ለማድረግ፣ (ለተጨማሪ መረጃ ህገ ደንቡን ይመልከቱ).

MEMBER’S RIGHTS

 If a member fulfills his/her obligations for a minimum of one year, they are entitled $10,000 in the event of the death of a loved one. (For more information, see the bylaws.)

 

አንድ አባል የአባልነት ግዴታውን ከአንድ ዓመት በላይ እያሟላ ከቆየ በኃላበአባሉ ወይም በባለቤቱ ላይ የሞት አደጋ ሲገጥምአሥር ሺህ ዶላር ($10,000.00) ያገኛል። (ለተጨማሪ መረጃ ህገ ደንቡን ይመልከቱ).

MEMBER’S TASKS

Members are required to fulfill the requirement of the bylaws.  (For more information, see the bylaws.)

 

የእድሩ አባል ደንቡ የሚጠይቀውን ግዴታ መፈፀም ይኖርበታል። (ለተጨማሪ መረጃ ህገ ደንቡን ይመልከቱ).